Newest Jobs from Ethiopia Etcareers Immediately.
Addis Ababa, Ethiopia
Ghion Gasoline PLC
ዲፕሎማ እና ከዛ በላይ በሴክሬተሪ ፣ አይቲ፣ አካውንቲንግ፣ ማርኬቲንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር
የስራው ቦታ፡- አዲስ አበባ ዋናው ቢሮ
ተመራጭ ፡ ለስራ ቦታው ቅርብ የሆነች
ብዛት: 1/አንድ
Minimal Years of Expertise፡ 2 /ሁለት ዓመትና ከዚያ በላይ
ደመወዝ: በድርጅቱ ስኬል መሰረት
Deadline: April 26, 2024
Find out how to Apply:
አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ኮፒ ጋር በመያዝ ጎተራ ማሳለጫ በዋናው መ/ቤት በመገኘት ወይም በኢሜል አድራሻ data@ghions.com.et ላይ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
ለበለጠ መረጃ: +251-11-416 28 27 / 011-4-16 56 14 / 011-416 28 47 መደወል ይቻላል።
N.B: Please point out the place on the topic line
source
To use for latest job vacancies on our visible jobs recruitment portal, read through the application details and observe the application method and deadline supplied. Discover the right career alternatives out there for you by exploring our Visiblejobs portal.